Видео с ютуба Alazar Official
ሊቨርፑል በድጋሚ በጋላታሳራይ የተሸነፈበት
ባርሰሎና ከኒውካስል ወረራ የተረፈበት
ቶተንሃም በ17 ደቂቃ ግብ ጠባቂ የቀየረበት
አርሰናል - የእንግሊዝ ሚዲያ የ"style" ክስ እና የብራይተኑ አሰልጣኝ ትችት
የባርሰሎና አዲስ ኮከብ - ማርክ ቤርናል
አርሰናል ጋር ወደ ሌቨርኩዝን የሚመለሰው ካይ ሀቨትዝ
አርሰናል የወደፊት የቡድኑን ኮከብ ይዟል - ማክስ ዳውማንን!
ከቼልሲ በፊት የፒኤስዤ አቋም እንደ አምናው አይደለም። ቡድኑ ለምን ተዳከመ ?
ማንቸስተር ሲቲ እና ሀይለኛው "momentum!!"
"እሳት አጥፊው" አዲሱ የቶተንሃም አሰልጣኝ - ኢጎር ቱዶር
ሊቨርፑል በኢስታንቡል የሚፈተንበት
"ይሁዳ!" ለባርሰሎናዎች - "የመጀመሪያው ጋላክቲኮ" ለሪያል ማድሪድ እና ያ ስፔንን ያናወጠ ዝውውር!
ሪያል ማድሪድ 2-1 ባርሰሎና - የማድሪድ የክላሲኮ ድል ፤ የአሎንሶ ታክቲክ ፤ የባርሰሎና መቀዝቀዝ ፤ የያማል ድራማ ፤ የቪኒ ብስጭት.....
ያ የስልክ ጥሪ ብዙ ቦታ ሰበረው። አባቱን ማጣቱን ያወቀበት ጥሪ። "ከገነት - ሲዖል አደረሰኝ" የሚለው ጥሪ! - አድሪያኖ!!
የአርሰናል አመት ይመስላል አይደል ? በጥንካሬው እና በሌሎቹ አስተማማኝ አለመሆን ለአርቴታ የተመቸ ጊዜ የመጣ ይመስላል።
የአርሰናል ደጋፊዎች እንጠይቃችሁ - ስለቡድናችሁ "style" ስለሚሰጡት ትችቶች ምን ትላላችሁ ? ተገቢ ወቀሳ ይመስላችኋል ?
ኤሲ ሚላን - የሚላን ደርቢ አሸናፊ!
ሆኖ የማያውቅ ነገር - የዓለም ዋንጫ አዘጋጅ ሀገር በተሳታፊ ሀገር ላይ ጦርነት ከፍታ አታውቅም። ዘንድሮ ይህ ሆኗል - አሜሪካ በኢራን ላይ።
የነጥብ ልዩነቱ 4 ሆኗል - አርሰናል ከብርቱ ፈተና ጋር ከብሬትፎርድ አቻ የተለያየበት ምሽት!
ኒውካስል 1-2 አርሰናል የአርቴታ ቡድን በ96' ታላቅ ድል ያገኘበት ከሊቨርፑል በ2 ነጥብ ርቀት ያስቀመጠው ጨዋታ የመጨረሻ ደቂቃው ጎል ፤ውዝግቦቹ፤ጨዋታ